Online Admission በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር እንደቀጠለ ነው።

በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር እንደቀጠለ ነው።

23rd September, 2025

በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር እንደቀጠለ ነው።

ቀን መስከረም 12/ 2018 ዓ/ም



የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ "የሕዳሴ ግድባችን የኢትዮጱያ የማንሰራራት ብስራት ነው በሕብረት ችለናል" በሚል  መሪ ቃል  ከአጠቃላይ የኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር ውይይት አድርጓል::


ውይይቱን የመሩት የኮሌጁ ዋና ዲን የሆኑት ታደሰ መኮንን (ዶ/ር) ሲሆኑ  የህዳሴ ግድብ ታሪካዊ ድል መሆኑን ጠቅሰው በቀጣይ በሕዳሴ ግድቡ ላይ ያሳየነውን ቆራጥነት: ርብርብ እና አንድነት በሌሎች  ሐገራዊ ጉዳዮች ላይ ይህ ቁርጠኝነትና ርብርብ ሊኖር  እንደሚገባ ገልፀዋል::

"የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን"

.

Copyright © All rights reserved.

Created with