Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
"በእመርታና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ በዓላትን በጋራ እናክብር " በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀ ሰነድ ከሰልጣኞች እና ከኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተደረገ::
"በእመርታና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ በዓላትን በጋራ እናክብር " በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀ ሰነድ ከሰልጣኞች እና ከኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተደረገ::
25th September, 2025
በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመስቀል እና ለኢሬቻ በዓል ለማክበር "በእመርታና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ በዓላትን በጋራ እናክብር " በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀ ሰነድ ከሰልጣኞች እና ከኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተደረገ::
ቀን: 14/01/2018 ዓ.ም
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን
የመስቀል እና የኢሬቻ ለማክበር በ ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ውይይት የተደረገ ሲሆን የመወያያ ሰነዱን የኮሌጁ ዋና ዲን ታደሰ መኮንን (ዶ/ር) አቅርበዋል::
በመድረኩ ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መኖሪያ፤ የብዝሀ ሀይማኖቶች ማህደር፤ የአብሮነት እና የመቻቻል አብነት እና ብልጽግናን እውን ለማድረግ የምትታትር የብዝሀ ጸጋ ምድር ስትሆን ህዝቦቿም በብዝሃነታቸዉ ውስጥ የጠነከረ አንድነትን በማፅናት የሚያጋጥሟቸዉን ፈተናዎች በተባበረ ክንድ በማሸነፍ እዚህ የደረሱ ጀግና መሆናቸው በአለም ደረጃ የማግካድ ሀቅ መሆኑ በውይይቱ በዝርዝር ተነስቷል።
ስለሆነም ባዓላቱ ተጀምረው እስኪጠናቀቁ ያላቸውን ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴት ጠብቀው በሰላም ተጀምረው በሰላም እንዲጠናቀቁ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀላፊነት መሆኑን መግባት ላይ ተደርሷል፡፡
ከውይይቱ በኋላ ባዕለቱን ምክህት በማደረግ የአብርነትና የመልካም በዓል መግለጫ የሚሆን የዳቦ ቆረሳ ፕሮግራም በኮሌጁ አመራሮች ተካሂዷል::
የለሚ ኩራ ማኑራክቸሪንግ ኮሌጅ
.