Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
16ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች፣ ለዳኞች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦረንቴሽን) ሰጠ።
16ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች፣ ለዳኞች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦረንቴሽን) ሰጠ።
10th February, 2026
ቀን የካቲት 03/2018 ዓ/ም
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ የስራ ሂደት 16ኛውን የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ምክንያት በማድረግ ለሚካሄደው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር ስኬታማ እንዲሆን ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች፣ ለዳኞች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦረንቴሽን) ሰጠ።
የመድረኩ ዓላማ በውድድሩ ወቅት ሊከተሏቸው ስለሚገቡ የዳኝነት መመሪያዎች፣ ስለ ውጤት አሰጣጥ ግልጽነት እና ተያያዥ ቅሬታዎች ቢነሱ ሊፈቱ የሚችሉበትን ስርአት ለመዘርጋት እና ውድድሩ ፍጹም ፍትሃዊ እና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል ታስቦ የተዘጋጀ ኦረንቴሽን ነው፡፡
የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ም/ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር) የክህሎት ውድድሩ ውጤታማ የሚሆነው ዳኞችና አስፈጻሚ አካላት በታማኝነትና በሙያዊ ስነ-ምግባር ስራቸውን ሲወጡ በመሆኑ ለተወዳዳሪ ሰልጣኞች ተገቢውን ምዘና በመስጠት በኩል የዳኞች ሚና ወሳኝ በመሆኑ በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊከናወን ይገባል በማለት ለተሳታፊዎቹ የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
https://bmc.sims.aatvetb.edu.et/frontend/post/
-16-
‹‹የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››
.