Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ
በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ
11th February, 2026
ቀን የካቲት 04/2018 ዓ/ም
በኮሌጅ ደረጃ 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ››
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በኮሌጅ ደረጃ የሚካሄደውን 16ኛው የሰልጣኞች የክህሎት ውድድር መርሀ-ግብር ማካሄድ ጀመሯል፡፡
በመርሀ-ግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፍቻ ንግግርና ኦረንቴንሽን የሰጡት የኮሌጁ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ም/ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር) የክህሎት ውድድር ለሰልጣኞች የፈጠራ አቅም እድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው በማለት ኮሌጁ በዛሬው ዕለት በኮሌጅ ደረጃ የሰልጣኞች የክህሎት ውድድርን በአምስት የስልጠና ዘርፎች አስጀምሯል። በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ሰልጣኞች ኮሌጁን ወክለው በክላስተርና በከተማ አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ የክህሎት ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
https://bmc.sims.aatvetb.edu.et/frontend/post/
-16-tvt-week
‹‹የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››
.