Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
የለሚ ኩራ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስር ያሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር የ2018 ዓ.ም የሰልጣኝ ቅበላ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
የለሚ ኩራ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስር ያሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር የ2018 ዓ.ም የሰልጣኝ ቅበላ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
19th August, 2025
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስር ያሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር የ2018 ዓ.ም የሰልጣኝ ቅበላ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
በለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ነሃሴ 13/12/2017 ዓ/ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስር ያሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰና መምህራን የክፍለ ከተማ አመራሮች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የውይይት መድረክ ተካሄዷል፡፡
መድረኩን የመሩት የኮሌጁ የስልጠናና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ወ/ሮ ትግስት አይናለም የ2018 ዓ.ም የሰልጣኝ ቅበላ እና የጋራ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ያለመ የውይይት መድረክ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
የኮሌጁ ዋና ዲን ታደሰ መኮንን (ዶ/ር) የኮሌጁን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሰልጣኝ ቅበላ እና የንቅናቄ እቅድ ሰነድ በማቅረብ ዝርዝር ማብራሪያና ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ከመድረኩ ለሚነሱ ጥያቄዎች ከወ/ሮ ለሊሴ ጋር በመሆን ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
በተጨማሪም የኮሌጁ የኢ/ኤ/ቴ/ ልማት ም/ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር) ከመድረክ ለተነሱ ጥያቄዎች ተጨማሪ ማብራሪያ በመስጠት ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ከባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡ እንዲሁም የኮሌጁ የስልጠናና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ወ/ሮ ትግስት አይናለም የ2018 ዓ.ም የሰልጣኝ ቅበላ በሚዘጋጀው ትግበራ መሰረት የ2018 ዓ.ም እቅድ ማሳካት እንደሚቻል ገልፀዋል፡፡
በመጨረሻም ኮሌጁ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ስር ያሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል የ2018 ዓ.ም የሰልጣኝ ቅበላ በጋራ ለመስራት የትብብር ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡
ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ
ነሃሴ 13/12/2017 ዓ/ም
.