Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 የሰልጣኞችን ቅበላ አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጀ
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 የሰልጣኞችን ቅበላ አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጀ
07th November, 2025
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 የሰልጣኞችን ቅበላ አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጀ
የለሚ ኩራ ማኑፋክቼሪንግ ኮሌጅ ከለሚ ኩራ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት እንዲሁም ከህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በ2018 የሰልጣኞችን ቅበላ አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል።
በውይይቱ የኮሌጁን ነባራዊ ሁኔታ፣የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አስፈላጊነትና የተማሪዎች ቅበላ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች አስመልክቶ ማብራሪያ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች ወደ ኮሌጁ ገብተው መማር እንዲችሉ የሚመለከታቸው ባለድርሻ እስከ ብሎክ ድረስ ወርደው የቅስቀሳ ስራ በመስራት ወጣቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑና የቀረበውን እድል በአግባቡ መጠቀም እንዲችሉ በጋራ መስራት እንደሚገባ ተገልጿል።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ቤዛ ደመቀ ቴክኒክና ሙያ ሀገርን የሚለውጡ ዜጎችና የሚሰሩ እጆች የሚገነቡበት ተቋም በመሆኑ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ መስራትና ተማሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሰፊ የንቅናቄ ስራ መሰራት አለበት ብለዋል።
የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ታደሰ ኮሌጁ በ2018 ተማሪዎችን በተቀመጠው መስፈርት መሰረት በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ተቀብሎ ለማሰልጠን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጸው ህብረተሰቡ ለቴክኒክና ሙያ ያለውን አመለካከት በመቀየር ወጣቱ ወደ ቴክኒክና ሙያ ገብቶ አምራችና ሰርቶ መብላት የሚችል ዜጋ እንዲሆኑ በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ
ለሚ ኩራ ኮሚዩኒኬሽን
ጥቅምት 27/2018
.