Online Admission የወርቃማው ሰኞ የእውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር ተካሄደ።

የወርቃማው ሰኞ የእውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር ተካሄደ።

26th November, 2025

ቀን ህዳር 08/2018 ዓ/ም


የወርቃማው ሰኞ የእውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር ተካሄደ። 


የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ Entrepreneurial College በሚል ርዕስ የወርቃማው ሰኞ የእውቀት ሽግግር መርሀ-ግብር አካሂዷል።
በመርሀ-ግብሩ የኮሌጁ ዋና ዲን የሆኑት ታደሰ መኮንን(ዶ/ር)  አንድ ኮሌጅ "ሥራ ፈጣሪ ኮሌጅ" (Entrepreneurial College) ለመባል ሊያሟላቸው ስለሚገቡት መመዘኛ መስፈርቶች  እና የተግባር ማዕቀፎች  እንዲሁም  Features of Entrepreneurial College በሚሉ ርዕሶችን  ላይ ዕውቀታቸውን አካፉለዋል።
በመር-ግብሩ  Entrepreneurial College ለመሆን ማነቆ የሚሆኑ ነገሮችን እና  ምን በማድረግ ማስወገድ እንደሚቻል የሚሉ ጉዳዩችን ተሳታፊች በማንሳትና የጋራ ድምዳሜ ላይ በመድረስ መርሀ- ግብሩ ተጠናቋል።
"የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን"

.

Copyright © All rights reserved.

Created with