Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ።
የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ።
18th August, 2025
የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ።
በለሚ ኩራ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ ነሃሴ 12/12/2017 ዓ/ም ለአመራሮች፣ አሰልጣኞችና አስተዳደር ሰራተኞች የወርቃማ ሰኞ የእውቀት ሽግግር ተካሄደ።
በእለቱም የስልጠናና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ወ/ሮ ትግስት አይናለም ስርዓተ-ፆታ (Gender) በሚል ርእስ ያዘጋጁትን ሰነድ መነሻ አድርገው ያላቸውን እውቀት ለአመራሮች፣ አሰልጣኞችና አስተዳደር ሰራተኞች አካፍለዋል።
ለሚ ኩራ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ
ለኮሌጃችን ወርቃማዉ ሰኞ ፕሮግራም እና ለውጥ በጋራ እንተጋለን!
.