Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጅ ሽግግር የስራ ሂደት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተደራጅተው የሚሰሩ አዲስ ኢንተርፕራይዞችን ርክክብ አደረገ፡፡
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጅ ሽግግር የስራ ሂደት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተደራጅተው የሚሰሩ አዲስ ኢንተርፕራይዞችን ርክክብ አደረገ፡፡
26th November, 2025
ቀን ህዳር 16/2018 ዓ/ም
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጅ ሽግግር የስራ ሂደት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተደራጅተው የሚሰሩ አዲስ ኢንተርፕራይዞችን ርክክብ አደረገ፡፡
በርክክቡ የኮሌጁ የኢ/ኤ/ ባለሙያዎች፣ ዘርፉን የሚመሩ የክ/ከ ቡድን መሪዎችና የወረዳ ባለሙያዎች ፣ የአ/አ/ የስራና ክህሎት ቢሮ የኢ/ኤ የሥራ ሂደት ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ታደለ ሀይሉ ተገኝተዋል።
የኮሌጁ የኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ም ዲን የሆኑት ሙሉጌታ አለሙ(ዶ/ር) ኮሌጁ አዲስ የተረከባቸውን ኢንተርፕራይዞች ፍላጎትን መሰረት ያደረገ በአራቱም የድጋፍ ማዕቀፎች ድጋፍ በማድረግ የኢንተርፕራይዞችን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡
በርክክቡ ከ300 በላይ አንቀሳቃሾች እንደተገኙና በዛሬው ዕለት የኢንተርፕሪነርና ካይዘን ስልጠና መስጠት እንደጀመረና ከስልጠናው በኋላ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እንደሚወስዱ የኮሌጁ የኢ/ኤ አስተባባሪ የሆኑት ወ/ሪት ታደለች ሰሀሌ ገልፀዋል፡፡
‹‹የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››
.