Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከየስልጠና ዘርፉ እና ከየስራ ክፍሉ የተወጣጡ ሰራተኞች የISO 21001፡2025 ትግበራን በኮሌጁ ተግባራዊ ለማድረግ በቢሽፍቱ ከተማ የዶክመንት ዝግጅት ጀመረ።
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከየስልጠና ዘርፉ እና ከየስራ ክፍሉ የተወጣጡ ሰራተኞች የISO 21001፡2025 ትግበራን በኮሌጁ ተግባራዊ ለማድረግ በቢሽፍቱ ከተማ የዶክመንት ዝግጅት ጀመረ።
26th November, 2025
ቀን ህዳር 15/2018 ዓ/ም
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከየስልጠና ዘርፉ እና ከየስራ ክፍሉ የተወጣጡ ሰራተኞች የISO 21001፡2025 ትግበራን በኮሌጁ ተግባራዊ ለማድረግ በቢሽፍቱ ከተማ የዶክመንት ዝግጅት ጀመረ።
የኮሌጁ ዋና ዲን የሆኑት ታደሰ መኮንን (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተጀመረው ዶክመንት የማዘጋጀት ስራ የISO 21001፡2025 ትግበራን በተቋማችን ዕውን ለማድረግ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅናን ለማግኘት ስለሆነ ሁሉም በዚህ ዝግጅት ላይ የሚሳተፍ ሰራተኛ በባለቤትነት መስራትና በፍጥረት ስራውን ማከናወን ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
‹‹የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››
.