Call us:
+913038373
|
Mail us for help:
bolemanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Lemi Kura Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Status
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Login
Online Admission
‹‹ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ››
‹‹ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ››
26th November, 2025
ቀን ህዳር 12/2018 ዓ/ም
‹‹ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ››
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከUlitimate Futsal የግል አጋር ድርጅት ጋር በመተባበር ያሰራውን ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ በዛረው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡
ኮሌጁ የግልና የመንግስት አጋርነትን(Public Private Partnership (PPP) በኮሌጁ ተግባራዊ በማድረግ ያስገነበውን ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ስራውን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡
በዛሬው ዕለት ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ በማህበረስብ አገልገሎት ዘርፍ የአካባቢው ወጣቶች በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ፣ የኮሌጁን ተቋማዊ ገጽታ ማራኪ እንዲሆን፣ የኮሌጁ የውስጥ ገቢ እንዲያድግ፣ ለኮሌጁ ማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቀስቃሴ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው የኮሌጁ ዋና ዲን የሆኑት ታደሰ መኮንን(ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
‹‹ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››ቀን ህዳር 12/2018 ዓ/ም ‹‹ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ›› የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከUlitimate Futsal የግል አጋር ድርጅት ጋር በመተባበር ያሰራውን ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ በዛረው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ኮሌጁ የግልና የመንግስት አጋርነትን(Public Private Partnership (PPP) በኮሌጁ ተግባራዊ በማድረግ ያስገነበውን ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ስራውን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡ በዛሬው ዕለት ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ በማህበረስብ አገልገሎት ዘርፍ የአካባቢው ወጣቶች በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ፣ የኮሌጁን ተቋማዊ ገጽታ ማራኪ እንዲሆን፣ የኮሌጁ የውስጥ ገቢ እንዲያድግ፣ ለኮሌጁ ማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቀስቃሴ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው የኮሌጁ ዋና ዲን የሆኑት ታደሰ መኮንን(ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡ ‹‹ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››
ቀን ህዳር 12/2018 ዓ/ም
‹‹ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ››
የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከUlitimate Futsal የግል አጋር ድርጅት ጋር በመተባበር ያሰራውን ጊዜውንና ወቅቱን የመጠነ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ በዛረው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡
ኮሌጁ የግልና የመንግስት አጋርነትን(Public Private Partnership (PPP) በኮሌጁ ተግባራዊ በማድረግ ያስገነበውን ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ ስራውን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡
በዛሬው ዕለት ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳ በማህበረስብ አገልገሎት ዘርፍ የአካባቢው ወጣቶች በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ፣ የኮሌጁን ተቋማዊ ገጽታ ማራኪ እንዲሆን፣ የኮሌጁ የውስጥ ገቢ እንዲያድግ፣ ለኮሌጁ ማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቀስቃሴ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው የኮሌጁ ዋና ዲን የሆኑት ታደሰ መኮንን(ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
‹‹ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን››
.