Online Admission የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር እንደቀጠለ ነው።

የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር እንደቀጠለ ነው።

26th August, 2025

ቀን፡ 19/12/2017 ዓ/ም

የወርቃማ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር እንደቀጠለ ነው።



በለሚ ኩራ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ ነሀሴ 19/12/2017 ዓ/ም ለአመራሮች፣ አሰልጣኞችና አስተዳደር ሰራተኞች  የወርቃማ ሰኞ የእውቀት ሽግግር ተካሄደ።


በእለቱም የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ዲን ሙሉጌታ አለሙ (ዶ/ር) Time, Teamwork and Success በሚል ርዕስ ያዘጋጁትን ሰነድ መነሻ አድርገው  ያላቸውን እውቀት ለአመራሮች፣ አሰልጣኞችና የአስተዳደር ሰራተኞች  አካፍለዋል።


ለሚ ኩራ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ

ለኮሌጃችን ወርቃማዉ ሰኞ ፕሮግራም እና ለውጥ በጋራ እንተጋለን!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with